Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 21:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ይህም ለመመስከር ጥሩ ዕድል ይሆንላችኋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ይህም ስለ ስሜ ለመመስከር መልካም አጋጣሚ ይሆንላችኋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ይህም በእ​ነ​ርሱ ላይ ምስ​ክር ይሆ​ን​ባ​ቸ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል።

参见章节 复制




ሉቃስ 21:13
5 交叉引用  

ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አሳልፎ ሊሰጠው ምቹ ጊዜ ይፈልግ ነበር።


ነገር ግን ወንድሞች ሆይ! ይህ የደረሰብኝ በእውነት ወንጌልን ለማስፋፋት እንደሆነ እንድታውቁ እወዳለሁ።


በምንም ዓይነት ነገር በተቃዋሚዎቻችሁ አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፤ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤


ስለ እርሱ ደግሞ መከራ ለምትቀበሉለት ለእግዚአብሔር መንግሥት የምትበቁ ሆናችሁ እንድትቆጠሩ ይህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ ምልክት ነው።


跟着我们:

广告


广告