ሉቃስ 2:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ዐይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ዐይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ማዳንህን በዐይኔ አይቻለሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ዐይኖች ትድግናህን አይተዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30-31 ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤ 参见章节 |