ሉቃስ 19:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ በደስታም ተቀበለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እርሱም ፈጥኖ ወርዶ በደስታ ተቀበለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ ደስ እያለውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው። 参见章节 |