ሉቃስ 19:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሰዎችም እርሱ በሚሄድበት መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ኢየሱስ ሲሄድ ሳለ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገዱ ላይ ያነጥፉለት ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሲሄዱም በመንገድ ልብሳቸውን አነጠፉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። 参见章节 |