Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 18:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጌታም አለ፦ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ቀጥሎም ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ግፈኛው ዳኛ የተናገረውን አስተውሉ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ጌታ​ች​ንም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ዐመ​ፀ​ኛው ዳኛ ያለ​ውን ስሙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።

参见章节 复制




ሉቃስ 18:6
4 交叉引用  

ይህን በማድረግ በሰማያት ላለው አባታችሁ ልጆች እንድትሆኑ ነው፤ እርሱ ለክፉዎችና ለደጎች ፀሐዩን ያወጣልና፥ ለጻድቃንና ለኃጥኣንም ዝናቡን ያዘንባልና።


ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፦ “አታልቅሽ፤” አላት።


“የሚመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ሲል ወደ ጌታ ላካቸው።


በመካከላችሁ አድልዎ ማድረጋችሁ አይደለምን? ደግሞስ በክፉ ሐሳብ የተያዛችሁ ፈራጆች መሆናችሁ አይደለምን?


跟着我们:

广告


广告