ሉቃስ 18:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሰሙትም “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይህን የሰሙ ሰዎችም፣ “ታዲያ፣ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን የሰሙ ሰዎች፦ “ታዲያ በዚህ ሁኔታ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰሙትም፥ “እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል?” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሰሙትም፦ እንግዲህ ማን ሊድን ይችላል? አሉ። 参见章节 |