Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 17:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የሎጥን ሚስት አስታውሱአት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የሎጥን ሚስት አስታውሱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የሎጥን ሚስት አስታውሱ!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 የሎ​ጥን ሚስት ዐስ​ቡ​አት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የሎጥን ሚስት አስቡአት።

参见章节 复制




ሉቃስ 17:32
6 交叉引用  

ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አሉት፦ “ራስህን አድን፥ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።”


የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፥ የጨው ሐውልትም ሆነች።


ሕይወቱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ሕይወቱን የሚያጠፋ ሁሉ ይጠብቃታል።


跟着我们:

广告


广告