Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 14:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

34 “ጨው መልካም ነው፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

34 “ጨው መልካም ነው፤ ጨው ጣዕሙን ካጣ ግን እንዴት ተመልሶ ጣዕም ሊኖረው ይችላል?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

34 ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ጨው መልካም ነው፤ ጨው የጨውነቱን ጣዕም ካጣ ግን በምን ሊጣፍጥ ይችላል?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 “ጨው መል​ካም ነው፤ ጨው አልጫ ከሆነ እን​ግ​ዲህ በምን ያጣ​ፍ​ጡ​ታል?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

34 ጨው መልካም ነው፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፈጣል?

参见章节 复制




ሉቃስ 14:34
4 交叉引用  

እናንተ የምድሪቱ ጨው ናችሁ፤ ጨው ጣዕሙን ቢያጣ ግን በምን ይጣፍጣል? በሰው ለመረገጥ ወደ ውጭ ከመጣል በስተቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።


ለእያንዳንዱ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ እንድታውቁ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።


跟着我们:

广告


广告