ሉቃስ 12:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከምግብ ሕይወት፥ ከልብስም ሰውነት ይበልጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ነፍስ ከምግብ ትበልጣለችና፤ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节 |