ሉቃስ 11:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በዚህም እርሱ ከሚናገረው አንድ ነገርን ለማጥመድ አደቡበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ከአፉ በሚወጣውም ቃል ሊያጠምዱት ያደቡ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረጉት በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በአነጋገሩም ሊያስቱትና ሊያጣሉት ያደቡበት ነበር። 参见章节 |