ሉቃስ 1:75 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 በዘመናችን ሁሉ በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም75 በዘመናችንም ሁሉ በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ ሊያቆመን ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም75 እንዲሁም በሕይወታችን ዘመን ሁሉ፥ በእግዚአብሔር ፊት በቅድስናና በጽድቅ መኖር እንድንችል ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)75 በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ በዘመናችን ሁሉ እንድናመልከው ይሰጠን ዘንድ። 参见章节 |