ሉቃስ 1:71 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)71 ማዳኑም ከጠላቶቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም71 ማዳኑም ከጠላቶቻችንና፣ ከተፃራሪዎቻችን ሁሉ እጅ ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም71 ከጠላቶቻችንና ከባላጋራዎቻችን እጅ አድኖናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)71 ከጠላቶቻችን እጅ፥ ከሚጠሉንም ሁሉ እጅ ያድነን ዘንድ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)71 ማዳኑም ከወደረኞቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው፤ 参见章节 |