Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 1:61 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

61 እነርሱም፦ “ከዘመዶችሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም፤” አሉአት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

61 እነርሱም፣ “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም” አሏት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

61 እነርሱም “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም?” አሉአት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

61 እነ​ር​ሱም፥ “ከዘ​መ​ዶ​ችሽ ስሙ እን​ደ​ዚህ የሚ​ባል የለም” አሉ​አት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

61 እነርሱም፦ ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት።

参见章节 复制




ሉቃስ 1:61
3 交叉引用  

እናቱ ግን መልሳ፦ “እንዲህ አይሆንም፤ ዮሐንስ ተብሎ ይጠራ እንጂ፤” አለች።


ማን ተብሎ ቢጠራ እንደሚወድ አባቱንም በምልክት ጠየቁ።


ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤


跟着我们:

广告


广告