ዘሌዋውያን 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን ወደ ፊት አወጣቸው፤ በውሃም ዐጠባቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሙሴም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን አቅርቦ በውሃ አጠባቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፤ በውኃም አጠባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። 参见章节 |