ዘሌዋውያን 8:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን ብልቶቹንም ስቡንም አቃጠለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በጉንም በየብልቱ ቈራረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን፣ ብልቶቹንና ሥቡን አቃጠለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የበግ አውራውንም ሥጋ በየብልቱ ቈራረጠ፤ ጭንቅላቱን፥ ብልቶቹንና ስቡን አቃጠለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን፥ ብልቶቹንም፥ ስቡንም ጨመረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 አውራውንም በግ በየብልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭንቅላቱን ብልቶቹንም ስቡንም አቃጠለ። 参见章节 |