Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 27:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ሴትም ብትሆን ግምትህ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ለሴት ከሆነ ግምቱ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 በዚሁ ዕድሜ ክልል ለምትገኝ ሴት ሠላሳ ጥሬ ብር ይሁን፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ሴትም ብት​ሆን ግምቷ ሠላሳ የብር ዲድ​ር​ክም ይሁን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ሴትም ብትሆን ግምትዋ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 27:4
5 交叉引用  

ለወንድ ከሃያ ዓመት ጀምሮ እስከ ስልሳ ዓመት ድረስ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ግምትህ ኀምሳ የብር ሰቅል ይሁን።


ከአምስት ዓመትም ጀምሮ እስከ ሀያ ዓመት ድረስ ግምትህ ለወንድ ሀያ ሰቅል፥ ለሴትም ዐሥር ሰቅል ይሁን።


እንዲህ አላቸው “አሳልፌ እሰጣችኋለሁ፥ ምን ትሰጡኛላችሁ?” እነርሱም ሠላሳ ብር መዘኑለት።


跟着我们:

广告


广告