Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ወንድ ባርያና ሴት ባርያ እንዲኖራችሁ ብትፈልጉ ግን በዙሪያችሁ ካሉት አሕዛብ መካከል ወንድና ሴት ባርያዎች ትገዛላችሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 “ ‘የሚኖሩህ ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችህ፣ በዙሪያህ ካሉት አሕዛብ መካከል የገዛሃቸው ባሪያዎች ይሁኑ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 በአካባቢህ ከሚገኙት አሕዛብ መካከል እንዲኖሩህ የምትፈልጋቸውን ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎችህ የሚሆኑትን ልትገዛ ትችላለህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ምን ያህል ወንድ ባሪ​ያና ሴት ባሪያ እን​ዲ​ኖ​ሩህ ብት​ፈ​ልግ ግን በዙ​ሪ​ያ​ችሁ ካሉት ከእ​ነ​ርሱ ከአ​ሕ​ዛብ ወን​ድና ሴት ባያ​ሪ​ያ​ዎ​ችን ግዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ወንድ ባሪያና ሴት ባሪያ መግዛት ብትፈልግ ግን በዙሪያችሁ ካሉት ከእነርሱ ከአሕዛብ ወንድና ሴት ባሪያዎችን ግዙ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:44
7 交叉引用  

በብር የተገዛ የማንም ባርያ ቢኖር ከተገረዘ በኋላ ከእርሱ ይብላ።


ነገር ግን የተመታው አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቆይ ገንዘቡ ነውና አይቀጣ።


በጽኑ እጅ አትግዛው፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ።


እንዲሁም በእናንተ መካከል ከሚቀመጡት መጻተኞች፥ በምድራችሁም ውስጥ ከወለዱአቸው ከእናንተ ጋር ካሉት ከቤተሰቦቻቸው ውስጥ ባርያዎችን ትገዛላችሁ፤ ርስትም ይሆኑላችኋል።


跟着我们:

广告


广告