ዘሌዋውያን 25:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 በጽኑ እጅ አትግዛው፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 በጭካኔ አትግዛቸው፤ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 እነርሱን በማስጨነቅ አትግዛቸው፤ ነገር ግን እኔን አምላክህን ፍራ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 በሥራ አታስጨንቀው፤ ነገር ግን አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 በጽኑ እጅ አትግዛው፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። 参见章节 |