ዘሌዋውያን 25:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ ምግብህንም በትርፍ አትሽጥለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ገንዘብህን በዐራጣ አታበድረው፤ ምግብህንም በትርፍ አትሽጥለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በምታበድረውም ገንዘብ ወለድ አትጠይቀው፤ በምትሸጥለትም ምግብ ትርፍ አትጠይቀው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ እህልህንም በትርፍ አትስጠው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ መኖህንም በትርፍ አትስጠው። 参见章节 |