ዘሌዋውያን 24:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ማናቸውንም ሰው መትቶ የሚገድል ፈጽሞ ይገደል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ ‘ሰውን ደብድቦ የገደለ ይገደል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ሰውን የሚገድል ማንም ሰው በሞት ይቀጣ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰውን የገደለ ሰው ሁሉ ፈጽሞ ይገደል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል። 参见章节 |