Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 23:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ሙሴም የጌታን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 በዚህ ሁኔታም ሙሴ የተመረጡትን የእግዚአብሔር በዓላት ለእስራኤላውያን አስታወቀ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 በዚህም ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔርን ለማክበር ስለሚጠብቁአቸው የሃይማኖት በዓላት ይህን መመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሰጠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ሙሴም የጌ​ታን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በዓ​ላት ሁሉ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ተና​ገረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ሙሴም የእግዚአብሔርን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 23:44
5 交叉引用  

ሙሴም ይህን ለአሮን፥ ለልጆቹም፥ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ ተናገረ።


“የሚቃጠለውን መሥዋዕት፥ የእህሉንም ቁርባን፥ መሥዋዕቱንም፥ የመጠጡንም ቁርባን፥ ለጌታም በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን፥ እያንዳንዳቸውን ተገቢ በሆነው ቀናቸው እንድታቀርቡባቸው የተቀደሱ ጉባኤዎች እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የጌታ በዓላት እነዚህ ናቸው።


ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦


ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው አለሁና።”


跟着我们:

广告


广告