Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 22:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 የብልቱ ፍሬ የተሰነጋውን ወይም የተቀጠቀጠውን ወይም የተሰበረውን ወይም የተቈረጠውን ለጌታ አታቅርቡ፤ በምድራችሁም እነዚህን አትሠዉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 አባለዘሩ የተቀጠቀጠ ወይም የተኰላሸ፣ የተሰነጠቀ ወይም የተቈረጠ ማንኛውንም እንስሳ ለእግዚአብሔር አታቅርቡ፤ እነዚህንም በምድራችሁ አትሠዉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ብልቱ የተበላሸ እንስሳ ለእግዚአብሔር በምድርህ መሥዋዕት አድርገህ አታቅርብ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የተ​ቀ​ጠ​ቀ​ጠ​ውን፥ ወይም የተ​ሰ​በ​ረ​ውን፥ ወይም የተ​ቈ​ረ​ጠ​ውን ወይም የተ​ሰ​ነ​ጋ​ውን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አታ​ቅ​ርቡ፤ በም​ድ​ራ​ች​ሁም እነ​ዚ​ህን አት​ሠዉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 የተሰነጋውን ወይም የተቀጠቀጠውን ወይም የተሰበረውን ወይም የተቈረጠውን ለእግዚአብሔር አታቅርቡ፤ በምድራችሁም እነዚህን አትሠዉ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 22:24
4 交叉引用  

ወይም ከወገቡ የጐበጠ፥ ወይም ድንክ፥ ወይም የማየት ችግር ያለበት፥ ወይም የእከክ ደዌ ያለበት፥ ወይም ቋቁቻ የወጣበት፥ ወይም የብልቱ ፍሬ የፈረጠ፥ ነውረኛ ሁሉ አይቅረብ።


ነገር ግን አይሠምርላችሁምና ማናቸውም ነውር ያለበትን አታቅርቡ።


የበሬው ወይም የበጉ የአካሉ ክፍል ረጅም ወይም አጭር ቢሆን፥ ለፈቃድ መሥዋዕት ማቅረብ ትችላለህ፤ ለስእለት ግን አይሠምርም።


“የተኰላሸ ወይም ብልቱም የተሰለበ ሰው ወደ ጌታ ጉባኤ አይግባ።


跟着我们:

广告


广告