ዘሌዋውያን 19:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም አታታልሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ ‘በመስፈሪያ ወይም በሚዛን አታጭበርብሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “በርዝመት መለኪያ፥ በክብደት መለኪያና በመስፈሪያ አትበድሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዐመፃ አታድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዓመፃ አታድርጉ። 参见章节 |