ዘሌዋውያን 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “አትስረቁ፥ አትካዱም፥ ከእናንተም ማንም ሰው ወንድሙን አያታልል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “ ‘አትስረቁ። “ ‘አትዋሹ። “ ‘ከእናንተ አንዱ ሌላውን አያታልል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “አትስረቁ፤ አታታሉ፤ ውሸት አትናገሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አትስረቁ፤ አትዋሹም፤ ባልንጀራውንም የሚቀማ አይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አትስረቁ፥ አትካዱም፥ ከእናንተም እርስ በርሳችሁ ሐሰት አትነጋገሩ። 参见章节 |