ዘሌዋውያን 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በእርሷም ራስህን እንዳታረክስ ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ ‘ከባልንጀራህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ ራስህን በርሷ አታርክስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከሌላ ሰው ሚስት ጋር በመተኛት ራስህን ከእርስዋ ጋር አታርክስ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ፤ ዘርህንም አትዝራባት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንዳትረክስባትም ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። 参见章节 |