ዘሌዋውያን 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሚያዠው ሥጋ ግን ሲታይበት ርኩስ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ነገር ግን ቍስሉ አመርቅዞ ቀይ ሥጋ ቢታይበት ርኩስ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ነገር ግን በሥጋው ላይ የሚያዥ ቊስል ቢታይበት የረከሰ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ደዌው በታየበት ቀን ጤነኛው ቆዳ ርኩስ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የሚያዠው ሥጋ ግን ሲታይበት ርኩስ ይሆናል። 参见章节 |