ዘሌዋውያን 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሽመላ፣ ማንኛውም ዐይነት ሳቢሳ፣ ጃንጁላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሽመላ፥ ሳቢሳ በየዐይነቱ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሸመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፤ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞራ፥ ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። 参见章节 |