Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ መልሱ አረካው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በተሰጠው መልስ ተደሰተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ሙሴም ሰማ፤ ደስም አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 10:20
6 交叉引用  

አሮንም ሙሴን፦ “እነሆ፥ ዛሬ የኃጢአታቸውን መሥዋዕትና የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውን በጌታ ፊት አቀረቡ፤ ሆኖም ይህ ሁሉ ነገር በእኔ ላይ ደረሰብኝ፤ ዛሬስ የኃጢአት መሥዋዕት ብበላ ኖሮ በጌታ ፊት መልካም ይሆን ነበርን?” አለው።


ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦


ፍርድን ወደ ድል እስኪያመጣ ድረስ፥ የተቀጠቀጠ ሸምበቆን አይሰብርም፤ የሚጤስን የጧፍ ክር አያጠፋም።


跟着我们:

广告


广告