Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 10:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እነሆ፥ ደሙን ወደ መቅደሱ ውስጥ አላገባችሁትም፤ እኔ እንደ ታዘዝሁ በቅዱሱ ስፍራ ውስጥ ትበሉት ይገባችሁ ነበር።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ደሙ ወደ ተቀደሰው ስፍራ ስላልገባ፣ በሰጠሁት ትእዛዝ መሠረት ፍየሉን በተቀደሰው ስፍራ መብላት ይገባችሁ ነበር።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ደሙ ወደተቀደሰው ድንኳን ስላልገባ እኔ ባዘዝኳችሁ መሠረት በዚያው በተቀደሰው ስፍራ የቀረበውን መሥዋዕት መመገብ ነበረባችሁ።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 እነሆ፥ ደሙን ወደ መቅ​ደስ ውስጥ አላ​ገ​ባ​ች​ሁ​ትም፤ እኔ እን​ደ​ታ​ዘ​ዝሁ በቅ​ዱስ ስፍራ ውስጥ ትበ​ሉት ዘንድ ይገ​ባ​ችሁ ነበር።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 እነሆ ደሙን ወደ መቅደሱ ውስጥ አላገባችሁትም፤ እኔ እንዳዘዝሁ በቅዱሱ ስፍራ ውስጥ ትበሉት ዘንድ ይገባችሁ ነበር አላቸው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 10:18
4 交叉引用  

በእነሱ እጃቸው ሙሉ እንዲሆንና የተቀደሱ እንዲሆኑ ማስተስረያ የሆነውን ነገር ይብሉት፤ የተቀደሰ ስለሆነ ሌላ ሰው አይብላው።


ጌታም ሙሴን እንዲህ ሲል ተናገረው፦


ለኃጢአት የሚሠዋው ካህን ይበላዋል፤ በመገናኛው ድንኳን ዙሪያ ባለው አደባባይ በተቀደሰ ስፍራ ይበላል።


ነገር ግን በመቅደሱ ውስጥ ለማስተስረያ እንዲሆን ከደሙ ወደ መገናኛው ድንኳን የሚገባው የኃጢአት መሥዋዕት ሁሉ አይበላም፤ በእሳት ይቃጠላል።”


跟着我们:

广告


广告