ሰቈቃወ 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ፈጽመህ ካልጣልኸን፣ ከመጠን በላይ ካልተቈጣኸን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህን ባታደርግ ግን አንተ በፍጹም ትተኸናል፤ ከመጠን በላይም በእኛ ላይ ተቈጥተሃል ማለት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፈጽመህ ጥለኸናልና፤ እጅግም ተቈጥተኸናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። 参见章节 |