ሰቈቃወ 5:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ርስታችን ለመጻተኞች፣ ቤቶቻችን ለባዕዳን ዐልፈው ተሰጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርስታችን ለባዕዳን ተሰጠ፤ ቤታችን ሁሉ የባዕዳን መኖሪያ ሆኖአል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ርስታችን ለሌላ፥ ቤቶቻችንም ለእንግዶች ሆኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። 参见章节 |