Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ጸሎት እንዳያልፍ፣ ራስህን በደመና ሸፈንህ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ጸሎት አልፎ ሊገባ በማይችልበት ራስህን ጥቅጥቅ ባለ ደመና ሸፈንክ። መኖሪያህን በደመና ሸፈንክ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ጸሎ​ታ​ችን እን​ዳ​ያ​ርግ ራስ​ህን በደ​መና ከደ​ንህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:44
8 交叉引用  

አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን።


የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ በሕዝብህ ጸሎት ላይ እስከ መቼ ትቈጣለህ?


ደመና ጭጋግም በዙሪያው ናቸው፥ ጽድቅና ፍርድ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።


ጌታም፦ “ለዚህ ሕዝብ ስለ መልካም አትጸልይላቸው።


ጌታም እንደዚህ አለኝ፦ “ሙሴና ሳሙኤል በፊቴ ቢቆሙም እንኳ ልቤ ወደዚህ ሕዝብ አያዘነብልም፤ ከፊቴ አስወጣቸው፤ ይሂዱ።


አሌፍ። ጌታ በቁጣው የጽዮንን ሴት ልጅ እንደምን አደመናት! የእስራኤልን ውበት ከሰማይ ወደ ምድር ጣለ፥ በቁጣውም ቀን የእግሩን መረገጫ አላሰበም።


በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ።


እኔ ስጠራቸው እነርሱ አልሰሙኝም፥ እንዲሁ እነርሱ በሚጠሩኝ ጊዜ እኔ አልሰማቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ።


跟着我们:

广告


广告