Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ነፍሴ እያሰበችው በውስጤ ፈዘዘች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ዘወትር አስበዋለሁ፤ ነፍሴም በውስጤ ተዋርዳለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ስለዚህም ሁኔታ ሁልጊዜ ሳስብ መንፈሴ ይጨነቃል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ነፍሴ እያ​ሰ​በ​ችው በው​ስጤ ፈዘ​ዘች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ነፍሴ እያሰበችው በውስጤ ፈዘዘች።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:20
7 交叉引用  

እኔ ባሰብሁ ቍጥር እደነግጣለሁ፥ ሰውነቴንም መንቀጥቀጥ ይይዘዋል።


ጌታ የዕውሮችን ዐይን ያበራል፥ ጌታ የወደቁትን ያነሣል፥ ጌታ ጻድቃንን ይወድዳል፥


ጠላቶቼ ሁልጊዜ፦ አምላክህ ወዴት ነው? ባሉኝ ጊዜ አጥንቶቼን እየቀለጣጠሙ ሰደቡኝ።


ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።


ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ጭንቃችንን ለምን ትረሳለህ?


አቤቱ፥ የልቤ መረበሽ በበዛ መጠን፥ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።


跟着我们:

广告


广告