本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በእስራኤል ቤት በዓላትና የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር በመበለትነትዋ ጊዜ ሁሉ ትጾም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በመበለትነትም በኖረችበት ወራት ሁሉ ትጾም ነበር። በሰንበት ዋዜማና በሰንበት፥ በመባቻ ዋዜማና በመባቻ፥ በበዓላትና በእስራኤል የደስታ ቀኖች ካልሆነ በቀር አትበላም ነበር። 参见章节 |