Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ልባቸውን ለመመርመር እንዳደረገው እኛን በእሳት አልፈተነንም፥ ወይም አልተበቀለንም፤ እግዚአብሔር ወደ እርሱ የሚቀርቡትን ሊገሥጻቸው ይቀጣቸዋልና።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 እነ​ር​ሱ​ንም በፈ​ተ​ና​ቸ​ውና ልቡ​ና​ቸ​ውን በመ​ረ​መረ ጊዜ እኛን የበ​ደ​ለን አይ​ደ​ለም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ቀ​ር​ቡ​ትን ሰዎች ይቅር ይላ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ ሊያ​ጠ​ፋ​ቸው አይ​ደ​ለ​ምና።”

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 8:27
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告