本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አብርሃም ላይ ያደረገውንና ይስሐቅን እንዴት እንደ ፈተነው፥ በያዕቆብም ላይ በሶርያ መስጴጦምያ የእናቱን ወንድም የላባን በጎች በሚጠብቅበት ጊዜ ምን እንደ ደረሰበት አስታወሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለአባቶቻችን ያደረገውን ሁሉ አብርሃምን እንደ ፈተነው፥ ይስሐቅንም እንደ ፈተነው፥ ያዕቆብንም የእናቱን ወንድም የላባን በጎች ሲጠብቅ በሶርያ መስጴጦምያ እንደ ፈተነው አስቡ። 参见章节 |