Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 8:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 የወንድሞቻችን መገደልና የምድሪቱ መያዝ፥ የርስታችንም መጥፋት ባርያዎች በምንሆንበት ሁሉ በአሕዛብ መካከል በራሳችን ላይ ይመለሳል፤ በሚገዙን ፊትም እንቅፋትና ስድብ እንሆናለን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችን መገ​ደል፥ የሀ​ገ​ራ​ች​ንም መዘ​ረፍ፥ የር​ስ​ታ​ች​ንም ምድረ በዳ መሆን በሚ​ገ​ዙን አሕ​ዛብ ዘንድ በእኛ ላይ ይመ​ለ​ሳል፤ ገን​ዘብ በሚ​ያ​ደ​ር​ጉን ፊትም በዚያ የተ​ሰ​ነ​ካ​ከ​ል​ንና መገ​ዳ​ደ​ሪያ እን​ሆ​ና​ለን።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 8:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告