本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ በትውልዳችን ወይም በእነዚህ ቀኖች፥ ነገድ ወይም ጐሣ ወይም ሕዝብ ወይም ከተማ፥ ከእኛ መካከል በእጅ የተሠሩ አማልክትን ሊያመልክ የተነሣ የለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በዘመናችን ወይም ዛሬ በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ ከእኛ መካከል ወገንም ቢሆን፥ ነገድም ቢሆን፥ ከተማም ቢሆን፥ መንደርም ቢሆን በሰው እጅ ለተሠሩ ጣዖታት ለመስገድ የተነሣ የለምና። 参见章节 |