ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
13 ሁሉ ቻይ ጌታን እየመረመራችሁት ነው፥ ነገር ግን እስከ ዘለዓለም ምንም አታውቁም።
参见章节 复制
13 አሁንም እርሱ እግዚአብሔር ይመረምራል፤ እናንተ ግን እግዚአብሔር ሁልጊዜ የሚያደርገውን አታውቁም።
参见章节 复制