本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ስለዚህ ጉዳይ ዮዲት ሰማች፤ እርሷም የሜራሪ ልጅ፥ የዑኽ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ ዖዚኤል ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ፥ የአናንያ ልጅ፥ የጌድዮን ልጅ፥ የራፋይም ልጅ፥ የአሂቱብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሒልቅያ ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የሳላሚኤል ልጅ፥ የሳራሳዳይ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ናት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚያም ወራት የእስራኤል ልጅ የሰለስዳይ ልጅ፥ የሰላምያል ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሐቂቆ ልጅ፥ የራወይል ልጅ፥ የጋዴዮን ልጅ፥ የአናንዮ ልጅ፥ የሕልቅያ ልጅ፥ የኦዝያል ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የሆክስ ልጅ፥ የሜራሪ ልጅ ዮዲት ሰማች። 参见章节 |