本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የኤሳው ልጆች ገዢዎች ሁሉና የሞዓብ ሕዝብ አለቆች ሁሉ እንዲሁም የባሕር ጠረፍ አዛዦች ወደ እርሱ መጡ፥ እንዲህም አሉ፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም ከሠራዊቱ ጋር ፈጥኖ ሄደ፤ አርበኞች የሆኑ የኤሳው ልጆች አለቆችም ሁሉ የሞዓብ ወገኖች ሹሞች ሁሉና የባሕር ዙሪያ ገዢዎች ወደ እርሱ መጡ። 参见章节 |