Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ዑዚያም እንዲህ አላቸው “ወንድሞቼ ሆይ አይዟችሁ! አምስት ቀን እንታገስ፤ ጌታ እግዚአብሔር ምሕረቱን ወደ እኛ ይመልሳል፥ እስከ መጨረሻው አይተወንምና።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ዖዝ​ያ​ንም አላ​ቸው፥ “ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ! ሁል​ጊዜ በመ​ከ​ራው የሚ​ጥ​ለን አይ​ደ​ለ​ምና ፈጣ​ሪ​ያ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቸር​ነ​ቱን እስ​ኪ​መ​ል​ስ​ልን ድረስ እመኑ፤ ዳግ​መ​ኛም አም​ስት ቀን ታገሡ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:30
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告