本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕዝቡ ሁሉ ወጣቶች፥ ሴቶችና ሕፃናት በዑዚያና በከተማይቱ አለቆች አጠገብ ተሰበሰቡ፥ በሽማግሌዎች ሁሉ ፊት በኃይል እንዲህ እያሉ ጮሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሕዝቡ ሁሉ፥ ጐልማሶችና የከተማው አለቆችም፥ ልጆችና ሴቶችም ወደ ዖዝያን ተሰበሰቡ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ጮኹ። በአለቆቻቸውም ፊት እንዲህ አሉ፦ 参见章节 |