ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
21 የውኃ ጉድጓዶችም ደረቁ፥ የሚጠጡት ውኃ ተመጥኖ ይሰጣቸው ስለ ነበር ለአንድ ቀን የሚጠጡት እንኳ አልነበራቸውም።
参见章节 复制
21 የሚጠጡት ላንድ ቀን የሚያረካቸው ውኃ አልነበራቸውም፤ በመስፈሪያ እየመጠኑ ወደ መጠጣትም ተመለሱ።
参见章节 复制