本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንተ የጦር ሠራዊትህን ይዘህ እዚሁ ሰፈር ቆይ፥ አገልጋዮችህ ከተራራው ሥር የሚመነጨውን የውሃ ምንጭ ይቆጣጠሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን አንተ ከሠራዊትህ ጋር በሰፈር ጠብቃቸው፤ አሽከሮችህና የሠራዊትህ አርበኞች ሁሉ ከተራራው በታች የሚፈልቅ የውኃቸውን ምንጮች ሁሉ አጽንተው ይጠብቁ። 参见章节 |