本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህ ሕዝብ፥ እነዚህ የእስራኤል ልጆች በጦራቸው አይተማመኑም ነገር ግን የሚተማመኑት በሚኖሩባቸው ተራሮች ነው፤ ወደ ተራሮቻቸው ጫፍ መውጣት አይቻልምና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነዚህ የእስራኤል ልጆች ወገኖች በሚኖሩባቸው አንባዎቻቸውና ኮረብታዎቻቸው ነው እንጂ በጦራቸው የሚተማመኑ አይደሉም፤ ለአንባዎቻቸው መውጫ የላቸውምና፤ 参见章节 |