ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
7 አሁን ባርያዎቼ ወደ ተራራማው አገር ይወስዱሃል፥ እዚያም በአንድ ከተማ መተላለፊያ ይጥሉሃል።
参见章节 复制
7 በተመለስሁም ጊዜ ባሮች ወደ አንባቸው ይወስዱሃል፤ ባቀበቱም ካሉ ከተሞቻቸው ባንዲት ከተማ ያኖሩሃል።
参见章节 复制