Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 6:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 እኛ የናቡከደነፆር ባርያዎች እንደ አንድ ሰው እንመታቸዋለን፤ የፈረሰኞቻችንንም ኃይል ሊቋቋሙ አይችሉም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እርሱ ኀያ​ላ​ኑን ልኮ ከገጸ ምድር ፈጽሞ ያጠ​ፋ​ቸ​ዋል፤ አም​ላ​ካ​ቸ​ውም አያ​ድ​ና​ቸ​ውም፤ እኛም የና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ባሮች እንደ አንድ ሰው እና​ጠ​ፋ​ቸ​ዋ​ለን፤ በእ​ነ​ርሱ እን​ረ​ግ​ጣ​ቸ​ዋ​ለ​ንና የፈ​ረ​ሶ​ቻ​ች​ን​ንም ኀይል ሊቋ​ቋሙ አይ​ች​ሉም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 6:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告