18 በዚህ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ወድቀው ለእግዚአብሔር ሰገዱ፥ እንዲህም ሲሉ ጮኹ፦
18 ሕዝቡም ሁሉ በግንባራቸው ወድቀው ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ እንዲህም እያሉ ጸለዩ፦