本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የከተማይቱን ሽማግሌዎች ሁሉ ጠሩ፥ ወጣቶቻቸውና ሴቶቻቸው ሁሉ ወደ ጉባኤው መጡ፤ አክዮርን በሕዝቡ መካከል አቆሙና ዑዚያ ስለተደረገው ነገር ጠየቀው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተሞቻቸውም ያሉ አለቆችን ሁሉ ጠሩ፤ ሴቶቻቸውና ጐልማሶቻቸውም ሁሉ ሮጠው ወደ ሸንጓቸው ሄዱ፤ አክዮርንም በሁሉ መካከል አቆሙት፤ ኦዝያስም የተደረገውን ሁሉ ጠየቀው። 参见章节 |